እንኳን
ለጥምቀት እና ለቃና ዘገሊላ
በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የዘንድሮ በዓል ሰባት
የሚሆኑ የዲሲ እና አካባቢው
አቢያተ ክርስቲያናት
(ደብረ ገነት መድኃኔዓለም
፣ ደብረ ሰላም ማርያም
፣ ደብረ ምሕረት ሚካኤል
፣ ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምሕረት፣
ማህደረ ስብሐት ልደታ
ለማርያም ፣ ቦልቲሞር
ደብረ ብርሃን ሥላሴ እና
ፊላዴልፊያ ደብረ ገነት
አማኑኤል) በተገኙበት
በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ
ዋለ።
November 1, 2008 | Filed Under Holiday | Comments Off

እንኳን
ለብርሃነ ልደቱ በሰላም
አደረሳችሁ።
November 1, 2008 | Filed Under Holiday | Comments Off