March 29 2009

መጋቢት
20 2001
March 29 2009
የዐቢይ
ጾም ስድስተኛ እሁድ
ገብር ኄር

 

ቅዳሴ

·         ዘዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ኀቤከ)

የዕለቱ መልዕክት

  • 2
    ጢሞቲዎስ
    ምዕራፍ
    2

    1- 16
  • 2
    ጴጥሮስ
    ምዕራፍ
    5

    1-12
  • የሐዋርያት 
    ሥራ
    ምዕራፍ
    1

    6-9

 

ምስባክ

  • መዝሙረ
    ዳዊት
    39

    8

ወንጌል

  • የማቴዎስ ወንጌል ም 25፤ 14-31

 

መዝሙር

  • መቼ ነው
  • ከካራንው
  • ንቁም በበህላዊነ

 

የዕለቱ ትምህርት

 

 

 

Debrezeyit

እንኳን ለበዓለ ደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ። ደብረ ዘይት የዐብይ ጾም አምስተኛ እሁድ ሲሆን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሲስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዐት የሚታሰብበት በዓል ነው።