Tnsae

tnsae

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

Debrezeyit

እንኳን ለበዓለ ደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ። ደብረ ዘይት የዐብይ ጾም አምስተኛ እሁድ ሲሆን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሲስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዐት የሚታሰብበት በዓል ነው።

Timiket

እንኳን
ለጥምቀት እና ለቃና ዘገሊላ
በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የዘንድሮ በዓል ሰባት
የሚሆኑ የዲሲ እና አካባቢው
አቢያተ ክርስቲያናት
(ደብረ ገነት መድኃኔዓለም
፣ ደብረ ሰላም ማርያም
፣ ደብረ ምሕረት ሚካኤል
፣ ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምሕረት፣
ማህደረ ስብሐት ልደታ
ለማርያም ፣ ቦልቲሞር
ደብረ ብርሃን ሥላሴ እና
ፊላዴልፊያ ደብረ ገነት
አማኑኤል) በተገኙበት
በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ
ዋለ።

Lidet

እንኳን
ለብርሃነ ልደቱ በሰላም
አደረሳችሁ።

Happy New Year

Happy New Year!