ስልጠና ዛሬ ይጀምራል።

የተከበራችሁ የቤተ ክርስቲያናችን አባላት ዛሬ ምሽት ከ9PM ጀምሮ ክፍል ሁለት ስልጠና ይጀምራል። የዛሬው ስልጠና ቤተ ክርስቲያንን እወቅ በሚል ርዕስ አጠቃላይ መግቢያ ስለ ቤተ ክርስቲያን ሕግጋት ይሆናል። እንዳያመልጣችሁ። ለምትችሉት ሁሉ በቴክስት መልዕክት አጋሩ። https://zoom.us/j/97535530896?pwd=HM5JDaJZxa6nQx1U1QJorWAb97XNYC.1