- ነባርም ሆነ አዳዲስ ተማሪዎች መመዝገብ ይኖርባቸዋል
- ከ4 ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ያሉ ልጆችን ለትምህርት እንቀበላለን
- ከአንድ በላይ ልጅ የሚያስመዘግቡ ከሆነ ለእያንዳንዱ ልጅ የተለያየ ቅጽ ይሙሉ። አንድ ቅጽ ለአንድ ልጅ
- ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት የሚሰጠው በሳምንት ሁለት ቀን ሲሆን ቅዳሜ እና እሑድ የሚኖሩን ክፍሎች (ትምህርቶች) በሙሉ የሚሰጡት በአካል በደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ይሆናል።
- Pre-K and KG ክፍል ተማሪዎች የሚማሩት በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ሲሆን የትምህርት ክፍለ ጊዜያቸውም እሑድ ከቅዳሴ በኋላ ይሆናል።
- አንደኛ እና ሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች – ረቡዕ 6:30pm (virtual) እና እሑድ (በአካል) ከቅዳሴ በኋላ
- ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ ክፍሎች በሙሉ – አርብ 6:30pm (Virtual) እና ቅዳሜ 11am (በአካል)ይሆናል።
የመመዝገቢያ ቅጹ በትክክል መሞላቱን እንግጠኛ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
መመዝገቢያ ቅጽ: https://forms.gle/4iQRxVvbufjUHZ7x5