የቤተ ክርስቲያናችን አባላት ጠቅላላ ጉባኤ የፊታችን አርብ የካቲት ፳፮ (Mar 5, 2021 6PM) በዙም የሚደረግ ሲሆን በዚሁ ቀን በያላችሁበት ሆናችሁ በኦን ላይን እንድትሳተፉ እናሳስባለን።
Zoom Meeting ID: 324 600 1410
Pass Code: 33 62 23
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
"ወደ ቤቴ ገብታችሁ ኑሩ" የሐዋ. ሥራ16፥15
የቤተ ክርስቲያናችን አባላት ጠቅላላ ጉባኤ የፊታችን አርብ የካቲት ፳፮ (Mar 5, 2021 6PM) በዙም የሚደረግ ሲሆን በዚሁ ቀን በያላችሁበት ሆናችሁ በኦን ላይን እንድትሳተፉ እናሳስባለን።
Zoom Meeting ID: 324 600 1410
Pass Code: 33 62 23