ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
እግዚአብሄር: ረድቶን: ባለፉት: 2 አመታት: አንድ: ኩንታል: ለፋሲካ: በሚል: ዘመቻ: ከአንድሽ: ኩንታል: በላይ: እህል: በሶ : ሽሮ: የመሳሰሉት ከ1800 ኪሎ ጨው እና ከ2000 ሊትር ዘይትጋ ከየቦታው: ተፈናቅለው: በደብረ ብርሃን: ለሰፈሩት: ተፈናቃይ: ወገኖቻችን: ከደብረ ምህረት: ቅዱስ: ሚካኤል ካቴድራል DC :በጎአድራጎት ተበርክቷል።
በተጨማሪ 6 ለእርድ የሚሆኑ በሬዎችን ዘይት እና 500 ብርድ ልብሶች በጎ አድራጎት አስረክቧል
በዚህ ዓመትም እንዳለፉት 2 አመታት አንድ ኩንታል ለፋሲካ እንድታበረክቱልን የቅዱስ ሚካኤል በጎ አድራጎት በአክብሮት ይጠይቃል
አንድ ኩንታል ለማትችሉ ግማሽ ኩንታል መለገስ ትችላላችሁ
ጤፍ – $130
በሶ – $140
ስንዴ – $100
ሽንብራ – $100
ብርድ ልብስ – $40
እርዳዋትን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መላክ ይችላሉ።